1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ (የስራዉ ዝርዝር) ብር 50 (አምሳ ብር) በመክፈል ከ 20/10/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 30/10/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰዓት በመቐለ ዋና መስራያ ቤት ICI-BU ሳፕላይ ዋና ክፍል መዉሰድ ይቻለል
3 ጨረታዉ 30/10/2015 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ በዛዉ ሳት 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ CPO ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::
5 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ ወጣበት ቀን ጀመሮ እስከ 30/10/2015 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት (ከሳት በሆላ) መቐለ ዋና መስራያ ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል
6 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ የሚያስፈልጉ መጋዝን :የሰዉ ሃይል : ማሽነሪና : ትራንስፖርት እንዲሁም የተለያዩ መሳሪዎች ወጪ ያጠቃለለ መሆን አለበት
7 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል
8 ተጫራቶች ጨረታዉን አሽንፈዉ ዉል ፈፅመዉ ከተረከቡበት ዕለት ጀምሮ በ 45 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል
9 ተጫራቶች የጨረታ የቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ለየብቻ አሽገዉ ማስገባት አለባቸዉ
10 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም
11 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም::
12 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ
መቐለ አዲስ አበባ
ስልክ 00251, 1342400305 ስልክ 00251, 116298563
ፋክስ 00251, 344406225 ፋክስ 00251, 116298560