ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ethiopia Revenues and Custom Authority
  • ሎት ኣንድ የጽህፈት ዕቃዎች
  • ሎት ኣንድ የጽህፈት ዕቃዎች
  • ሎት ሁለት የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት ሦስት የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች
  • ሎት አራት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
  • ሎት ኣምስት የደንብ ልብስ ዕቃዎች

1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2 የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀዉ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተካተቱ

3 ግብር የመክፈል ግዴታዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢዉ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ

4 ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት

5 የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 5000 : ለሎት ሁለት ብር 3000 : ለሎት ሦስት ብር 10,000 : ለሎት አራት ብር 10,000 እና ለሎት ኣምስት ብር 5000 ለእያንዳንዳቸዉ በባንክ በተመሠከረለት ቼክ (CPO)ወይም በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ የባንክ ገራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያያዞ ማቅረብ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረተታዉን መክፍቻ ድረስ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘዉ የትግራይ አካል ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ ከሚገኘዉ የቅጽቤቱ የግዥ ፋይናንስ ና ንብረት አስተዳደር ቡድን ኣንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 24 በመቅረብ መግዘት ይችላሉ

7 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጥቅምት 25/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል ጨረታዉም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 በመስሪያ ቤቱ አድራሻ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 34 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

8 የጨረታዉ አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) C.P.O በማስያዝ ከመቤቱ ጋር ዉል ይፈራረማል

9 መቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፊል የመጠረዝ መብቱ የተጠበቀq ነዉ

10 ተጫራቾች ዋጋዉ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል

                       ስልክ ቁጥር 0344405023 / ፋክስ 0344407309

 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo