ለተማሪዎች አገልግሎት የመዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle Children's Resource Center

የዕቃዉ ዓይነት

  • ሲነርላይን ደብተር ባለ 50 ሉክ ፕላስቲክ መሸፈኛ
  • እስክርቢቶ አርጅናል ኬንያ

1 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉና በ 2007 ዓ/ም የታደሰ

2 የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈለ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3 ጨረታዉ 5/02/2008 ዓም በ 6ሰዓት ይዘጋል

4 ጨረታዉ በ 08/2/2008 በ 2:00 ሰዓት በተጫረቾች ፊት ይከፈታል

5  አሸናፊ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በ 6 ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችል

6 ጨረታዉ ሰነድ ከመቀሌ ህ/መ/ማዕከል (ማይዱባ ) 05 ቀበሌ ብር 10 በመክፈል መዉሰድ ይችላል

7 ድርጅቱ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ አለዉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo