ለCDC project እና ለሆፒታል አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድኃኒቶች አማይከ ኮምፒዉተር ( I Mac Computer) እና እስኪል ላብ (skill Lab) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle University

በዚሁ መሰረት

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችል

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና ግብር ክፍያ የመስክር ወረቀት /ቲን/ ማቅረብ የሚችል

4 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ

  • ሎት 1 የተላያዩ መድኃኒቶች                            50,000.00
  • ሎት 2 አይማክ ኮምፒዉተር ( I Mac Computer)         30,000.00
  • ሎት 3 እሰኪል ላብ (skill Lab)                          40,000.00

ብባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችል

5 ማናኛዉም ተጫረራች የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር በመከፍል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል

6 አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉ ዕቃ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት ዕቃዎች በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፊራል ሆስፒታል ግቢi ማድረስ አለበት

7 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፊራል ሆስፒታል ግዥ ንብረትና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 መዉሰድ ይችላል

8 ተጫራች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረሰ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

9 ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛ ቀን ጥዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ ልክ በ4:00 ተጫራቾችC ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዐል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

10 በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማያሰር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም

11 ዩኒቨርሲትዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለበለጠ ማብራሪያ ስቁ 0344416672/90 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo