የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚዎች : የጽሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

St. Frumentius Abba Selama Kesate Berhan Theological College
  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ 2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. በአቅራቢነት የተመዘገበ
  3. አሸናፊዉ ተወዳደሪ ንብረቶችን በራሱ ትራንስፖርት ያቀርባል
  4. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00  /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  5. ጨረታዉ ከ መሰከረም 19/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መሰከረም 29/2008 ዓ/ም 9:00 (ስድስት ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላ የጨረታሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላል
  6. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  7. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ከመሰከረም 22 /2008 ዓ/ም  ከቀኑ 9:00(ስድስት ሰዓት )  ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9:00 ይሆናል::
  8. ለተጨማሪማብራሪያ   0344-41-99-76 ወይም  0914-01-05-92  ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::​

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

 

 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo