1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
2 የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈለ መሆን ኣለበት፤
3 ተጫራቾች ጨረታው የሚከፈተው ኣዲስ ኣበባ በዋና መ/ቤት ሲሆን ጨረታው ያሸነፈውም ውለታ የሚይዘው ዋናው መ/ቤት ጋር ነው፡፡
4 ተጫራቾች ጨረታውን የምታስገቡበት ይህ ከ 7-11ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ አምስት/5/ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡
5 ድርጅቱ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡