- ተጫራቾች የ 2007 ወይም 2008 ዓም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃደ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚራገጋጥ ምስክር ወረቀት እና የሓምሌ ወር ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከምድብ 1 እስከ ምድብ 6 የተገለፁ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 50 ሲሆን በምድብ 7 የተገለፁ የመለዋወጫ ዕቃዎች ብር 100 በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ::
- ከምድብ 1 እስከምድብ 5 የተገለፁ የስተሽነሪ : የህተመት : የፅዳት : የኤሌክትሪክና የህ/መሳርያ ዕቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከመስከረም 05/ 2008 ዓ/ም እስከ መስከረም 19/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት መስከረም 20 /2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
- በምድብ 6 እና 7 የተገለፁ የ ኤሌክትሮኒክስና የመለዋወጫዕ ቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ መስከረም 05 /2008 ዓ/ም እስከ መስከረም 20/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት መስከረም 21/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
- የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ ቤትይከፈታል ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮቁጥር 04 ይሆናል::
- ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416552 ሞባይልቁጥር 0914780705
ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0910520195 / 0914780988 መጠየቅይቻላል::