ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል።

Defence Construction Enterprise

1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤

3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ፤

5 ሰራተኛ እና መጓጓዣ መኪና በገዢው፤

6 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 14/05/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዛው ቀን 14/05/2011 ከጥዋቱ 4:30 ይከፈታል።

7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ 0948-990357 ደዉለዉ ይጠይቁ።

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo