የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የኣልሙኒየም፣ ብረት እና ’MDF እንጨት ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ Aluminum Steel% Pre painted MDF Works Supply and Fix ስራ ግዥ ለመፈፀም ፣ህጋዊ ተወደዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ Sub contract ለማሰራት ይፈልጋል።

Defence Construction Enterprise

በመሆኑም

1 ተጫራቾች በ ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፤የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለበት።

3 ተጫራቾች በዘርፉ የሰረቡትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው።

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 04/05/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 08/05/2011 ዓ/ም እሰከ 8:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

5 ጨረታው ከ08/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ብፕሮጀክቱ ይከፈታል።

6 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀከቱ ፅ/ቤት በማቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ኣለባቸው።

7 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ- የጨረታ ቦታ መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታልፕሮጀክት

ለበለጠ ማብራሪያ 0914-709013/0911-768902/0914-402413 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo