መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀ ለምርምር የተጠየቁ የተለያዩ ማሽን ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታሟሉ ሰነድ ከመቐለ ንግድ ምክር ቤት በመዉሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆናቹሁ ለመግለፅ እንወዳለን

Mekelle University

መቐለ ዩኒቨርስቲ

ዉስን ጨረታ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀ ለምርምር የተጠየቁ የተለያዩ ማሽን ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታሟሉ ሰነድ ከመቐለ ንግድ ምክር ቤት በመዉሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆናቹሁ ለመግለፅ እንወዳለን

ማሳሰቢያ

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉ ኮፒ መያያዝ አለበት

2 የግብር ክፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ማያያዝ አለበት

3 የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት

4 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የቫት ሰርቲፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት

5 10,000.00 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል

6 ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት የክፊያ ደረሰኝ ላይ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸዉ

7 አሸናፊ  ድርጅቶች ላሸነፋት እቃ በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወይ መቐለ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ማድረስ አለባቸዉ

8 ጨረታ አየር ላይ የሚቆይበት ግዜ ከነሃሴ 05 /2007 ዓ/ም እስከ ነሃሴ 19/2007 ዓ/ም ሲሆን 20/12 /2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ4:00 ሰዓት በግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር C21- 201 ይከፈታል

9 ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሞሉት ፕሮፎርማ ሰነድ ወደ መቐለ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ በግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር C21-201 በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ

1 - በኤለትሪክ የሚሰራ ማድረቂያ/ electrical Dryer oven

2 Automatic agitator (electrical)

3 በኤሌክትሪክ የሚስራ ወፍጮ ማሽን / electrical Grain mill

ለበለጠ ማብራሪያ

ስቁ 03444 41 47 84

 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo