የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ኣይነት የህንፃ መሳርያ እቃዎች ና ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

Mekelle City Planning and Finance Office

1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ፣ የነሃሴ 2010ዓ/ም ቫት ሪፖርት ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ።

2 ጨረታ ማስከበርያ ለህንፃ መሳሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) ብቻ ለቶታል ስቴሽን 100,000.00 (ኣንድ መቶ ሺ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ( ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅ/ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ከቀን 21/10/2011 ዓ/ም ጀምሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ።

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሁለት ፖስታ አንድ ኦርጅናል ና ኣንድ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5 ጨረታው ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 06/02/2011 ዓ/ም ከሰኣት 8:30 ተዘግቶ በዛው ቀን 06/02/2011 ዓ/ም ከሰኣት 9:00 ይከፈታል።

6 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፌርማ ማድረግ ይኖርበታል።

7 ፅ/ቤታችን በእያንዳንዱ ንብረት ጨረታ ከተከፈተ በኃላ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት ኣለው።

8 ፅ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0342-408757/0344-408501 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo