- HDP፣
- የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣
- ፓንፕና ስዊች ቦርድ፣
- ፕላስቲክ ዌልዲንግ ማሽን ጀነሬተር፣
- የመኪና ጎማና ስፔር፣
- ኮምፒተር ፕሪንተር ላፕቶፕ፣
- ፕሮጀክተር፣
- ኣይሲ፣
- ክሎሪን፣
- እስቴሽነሪ፣
- የጽዳት መገልገያዎች፣
- ሞተር ሳይክልና ስፔር፣
- ማውንቴን ሳይክል ፣ ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት የዚህ የግልጽ ጨረታ መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳዳሩ በክብር እንጋብዛለን።
- ጨረታ የሚከፈትበት የሚዘጋበት እንዲሁም የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ነው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ወይም ሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 07 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን።
- የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በCPO ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ መውሰድ የምትችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/1/2011 ዓ.ም በ 5፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ሆኖ ለዚህ ተብሎበ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሁለት ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ማቅረብይ ኖርባቸዋል። እነኝህ ኤንቨሎፖች አስተሻሸጋቸው አንድ አይነት የሆነዋናውንና ቅጅውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ይህ ጨረታ በ28/1/2011 ዓ.ም በ5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ28/1/2011 ዓ.ም በ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ደግሞ ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበትበ መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- የጨረታው የአከፋፈት ስርዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸ ውሊቆም አይገባም
- ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- በጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት።
- ጽህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 034-448-1963/ 0914-741-334/ 0945-088-481 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።