የትግራይ ክልል ትምህርት ቤት የተለያዩ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የሚገለግሉ የትምህርት መሣራያዎች (መንቶስሪ) GUIDE LINE ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

Tigray Education Bureau

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን: 26/9/2010

1 ጨረታዉን በተመለከተ ንግድ ፍቃድ ያለዉና የ2010 ዓም ያሳደሰ መሆን አለበት

2 በአቅራቢነት የተመዘገበ ቲን ቁጥር ያለዉ እንዲሁም መጋቢት ወር 2010 ዓም ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ መሆን አለበት

3 የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ ብር 15,000 ማቅረብ የሚችል

4 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምረሮ ለተካታታይ 15 ቀናቶች መቐለ ከሚገኘዉ ከትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ህንፃ 1ኛዉ ፎቅ ግዢ ክፍል የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መዉሰድ ይቻለል

5 የጨረታ አሸናፈዉ ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ዉስጥ በስፔስፊኬሽንና ጥራት ያለዉና ደረጃዉን የጠበቀ ህትመት በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ንብረት ክፍል በባለሙያ አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል

6 ተጫራቾች የጨረታዉን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛዉ ቀን 8:30 ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ 1ኛዉ ፎቅ ግዢ ክፍል የጨረታ ደኩመንት ማስገባት ይቻላል

7 ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ፋይናንስ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ለባቸዉ

8 ጨረታዉ በ15ኛዉ ቀን በ8:45 ሰዓት ታሽጎ በ9:00 ሰዓት ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከዋለ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን የመዝጊያነና የመክፈቻ ቀን ይሆናል

9 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቀጥር 0344 40 34 77 / 0344408299 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo