1 ተጫራቾች የ 2010 ዓም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበ የተለያዩ ዕቃዎች 1 እስክ 17 ያሉት መስፍን አ.አ ዋና መቤት መቐሌ በኣካል መጥተዉ መጥተዉ መመልከት ይችላሉ ለ ተቁ 18 ደግሞ መስፍን ኣ.ኣ ገላን ለሚገኘዉ ቅርንጫፍ በኣካል መጥተዉ መመልከት ይችላሉ
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO)) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም
4 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን 27/4/2018 ዓም ጀምሮ እስከ 14/5/2018 ዓም ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስጋባት አለባቸዉ ጨረታዉ 14/5/2018 ዓም 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ እለት በ 8:30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ ሳፕላይ ኮርፓሬት ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6 ተጫራቾች የተጫረቱበት ዓይነት ዕቃ ስም በጨረታ ላይ በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸዉ
7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
8 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::
9 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መወርጃ ያከተተ መሆን አለበት
10 በጨረታዉ ተወደድሮ ያሸነፈ ድርጅት የጠቅላ ዋጋዉን 10% የዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ዉል ይፈራረማል
11 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን ካሽንፉት ቀን ጀምሮ 5 የስራ ቀናት ዉስጥ ላሸነፈት እቃ ገንዘቡን ለድርጅቱ ገቢ አድርገዉ ንብረቶችን መዉሰድ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
12 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ አድራሻ: መቐለ :ስልክ 00251344402481 / 0914313637 ፋክስ ፋክስ + 00251344406225 ኣዲስ አበባ : 002511,114708365 0914726541 ፋክስ ፋክስ 002511114709636