የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Alamata Town Chamber of Commerce and Sectoral Association

1 በስራ መስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ

2 የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ እና የመጨረሻዉ ወር ቫት ሪፖርት ኮፒ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ

4 የታደሰ የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ

5 ኣንዱ በሰጠዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ኣይፈቀድም

6 የዋጋ ማቅረቢያ በድርጅታቸዉ የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ይሆናል

7 የጨረታዉ ሰነድ ፋናንሻል እና ስፒኦ በተለያየ ፖስታ የሚያቀርብ ሁኖ ኣብሮ መታሸግ ይገባዋል

8 የኤሌክትሮኒክስ ጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

9 የጨረታዉ ሰነድ ከየካቲት 24/2010 ዓም እስክ መጋቢት 3/2010 ዓም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስክ 6:00 እና ከሥኣት በሃላ ከ 8:00 እስክ 11:00 ድረስ በኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኣካል በመቅረብ ብር 50 ብቻ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላል

10 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መጋቢት 4/2010 ዓም ከጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ ልክ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባለመገኘት ሳይከፈት የሚቀር የጨረታ ሰነድ ኣይኖርም

11 ምክርቤታችን ኣስፈላጊ ሁኖ ካገኘዉ የጨረታዉን መክፈቻ ቀን በግልፅ ኣሳዉቆ ማራዘም ወይም ያላምንም ቅድመ ሁኔታ ጨረታዉን በከፊል ወይም በመሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

12 ለተጨማሪ ማብራሪያ ጨረታዉ መምሪያ ላይ ይመልከቱ

ስልክ 0347 74 12 92 / 0911820757

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo