ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Defence minister Northern Command
  • ሎት 1 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 2 የተለያዩ ብረታ ብረቶችና እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች
  • ሎት 3 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ሎት 4 የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት 6 የዳቦ መጋገሪያ ማሽን እና ምድጃ
  • ሎት 7 የተለያዩ የሲቭል አልባሳት የቆዳ ጫማዎች የፕላስቲክ ጫማዎች እና ተንጠልጣይ ሌዘር ቦርሳ
  • ሎት 8 የብሎኬት ምርት ማምረት
  • ሎት 9 የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ2010 የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት የቫት ሠርተፊኬት ያላቸዉን ለሎት 8 ብሎኬት አምራችን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለሎት 1 ለሎት 3 ለሎት 5 ለሎት 7 እና ለሎት 8 ለእያንዳንዳቸዉ ብር 10.00 : ለሎት 2 እና ሎት 6 ለእያንዳንዳቸዉ ብር 150 ለሎት 4 ብር 50 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግር ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላላ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ ለካቲት 19/2010 ዓ/ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0344 41 07 50 ወይም 0342 41 79 76

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo