በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የኢትዩጰያ መንግስት ግብርና ዕድገት ፕሮግራም ሥራዎች ለማስፈፀም ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር በትግራይ ክልል ፀገዴ ወረዳ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-6/GC-7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

Tigray Construction Road and Transport Bureau

ጨረታዉ መግዝያ እና መክፈቻ አልተገለፀም

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :6/4/2010

  • በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ማይጨዉ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

1 የ2009 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ: የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ እንዲሁም የ2010ዓም የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት እና የኮንትርክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃቸዉን ማቅረብ የሚችሉ

3 ወረዳ ፀገዴ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር120,000 (መቶ ሃያ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

4 ማይጨዉ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ብር400,000 (ኣራት መቶ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo