መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መስፍን እና ዒላላ ግቢ ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ የጠጠር መንገድ ስራ(Internal Earth Road works with in ME & MSE Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-6 RC- 6 ወይም BC -6 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎች

Mesfin Industrial Engineering PLC

የጨረታ  ማስታወቂያ

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መስፍን እና ዒላላ ግቢ ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ የጠጠር መንገድ ስራ(Internal Earth Road works with in ME & MSE Compund)  በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-6  RC- 6 ወይም BC -6 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባነያችንይጋብዛል::

የጨረታመስፈርት

1   ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእና  የ2007  ዓ/ም  የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒበማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበት ከ11/03/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮእስከ 24/03/2014 እ.ኤ.አ  8:00 ሰአት (ከሳትበሆላ)  መቐለዋናመስራያቤትለዚህ ተብሎበተዘጋጀየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባችዋል::

3  ተጫራቾችየጨረታማስከበርያCPO ብር  25,000.00  (ሃያ አምስትሺ ብር) በስምበታሸገፖስታ ከጨረታጋር ማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብተቀባይነትየለዉም::

4  ጨረታዉ24/03/2014 እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ 8:00ሰዓትተዘግቶበተመሳሳይ ቀን  ከሳትበሆላከቀኑ  8:30   ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበት  በመቐለመስፍንዋና  መ/ቤትበሚገኝየስብስባአዳራ ሽየሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::የስራዉዝርዝር (ሰነድ) ከፈለጉ የማይመለስብር 50 (ሃምሳመቶብር)በመክፈልከመቐለዋናዉቢሮሮመዉሰድይችላል::

5ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት(VAT)ጨምሮመሆኑናአለመሆኑንበግልፅመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነያስገቡትዋጋቫት  (VAT)እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::

6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋለስራዉየሚያስፈልጉሁሉ   (የሰዉሃይል"ማሽነሪና ማተርያል) ያጠቃላለ መሆን አለበት::

7   ጨረታዉንአሽንፈዉዉልፈፅመዉሳይትከተረከቡበትዕለትጀምሮ በ20ቀናት ዉስጥስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብአለባቸዉ :: ይህካልሆነግንለጨረታማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱገቢሁኖድርጅቱሌላአማራጭይወስዳል::

8   ተጫራቶች ለጨረታአንድኦርጅናልናአንድኮፒ የቴክኒካልእናፋይናንሽያልፕሮፖዛልሰነድ

ለየብቻአሽገዉማስገባትአለባቸዉ::

9    ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::

10  ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::

11   ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::

 

አድራሻ

መቐለ

ስልክ    + 251- 344402017

ፋክስ+ 251-344406225

 

 

 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo