ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ ፡ ሎት ሁለት ክችን ፡ ሎት ሰወስት ህንፃ መሣሪያ ፡ ሎት ኣራት ፈርኒቸር ፡ ሎት ኣምስት ዉሃ (ሃይላንድ) ፡ሎት ስድስት ኤሌክትኒክስ ፡ ሎት ሰባት ምግብ ፡ ሎት ስምንት ስፖርት ፡ ሎት ዘጠኝ ፅዳት ኣዉት ሶርስ ፡ ሎት ኣስር የመኪና መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) ፡ ሎት ኣስራ ኣንድ የዉሃ ቦቴ ፡ ሎት ኣስራ ሁለት የፅዳት ዕቃዎች ፡ ሎት ኣስራ ሰዉስት የቱካን መድሃኒት መርጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Adigrat University

ጨረታዉ የወጣበት ቀን: 16/3/2010

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት

4 ተጫራቾች ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል

5 ለጨረታ ማስከበሪያ ለየሎቶች ብር 60,000 /ስልሳ ሺ/ በኣዲግራት ዩኒቨርሰቲ ማስያዝ የሚችል

6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የኣቅራቢ ሰርትፍኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነደ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መዉሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋዉ ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዪኒቨርሲቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል የመመሪያ ሰነድ ማህተም ያለበት ዶክመንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለዉ ዋጋ ብቻ ነዉ

8 የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል

9 ጨረታዉ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16 ኛዉ የፅራ ቀን 5:30 ተዘግቶ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

10 ማንኛዉም ተጫራች ከዩኒቨርሲቲዉ የተሰጠዉ የተጫራቾች መመሪያ ዶክሜንት ፊርማና ማህተም ኣድርጎ ከጨረታÂ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት

11 ዝርዝር ስፔስፍኬሽን በድረ ገፅ http://www.adu.edu.et ማገኘት ይቻላል

12 ዪኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቅጥር 034 445 23 18 ፋክስ 45 21 23 ፖሳቁ 50 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo