በኢትዩያ ኤርፖርት የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለተለያዩ አገልግሎተ የሚዉሉ የተለያዩ ሶፋዎች ከነጠረጽዛዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Ethiopian Airport Enterprise

ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዩያ  ኤርፖርት  የመቐለ  ኣሉላ  አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለተለያዩ   አገልግሎተ  የሚዉሉ   የተለያዩ    ሶፋዎች  ከነጠረጽዛዎች  በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት  ይፈልጋል:: ስለሆነም በዘርፉ
ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
ቫት ተመዝጋቢ 
 የሆናቹቫት ተመዝጋቢ  የሆናቹሁ
የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያላችሁ
ለመንግስት መ/ቤቶች አቅራቢነት የተፈቀደላችሁ
በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከቐመቀለ ኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ  ኤርፖርት  አስተዳደር ቢሮ  ቁጥር 8  በመቅረበ ብር 30.00 / ሳላሳ  በመክፈል ከ ጥር 1ቀን 2007 ዓ/ም  ጀምሮ  በመዉሰድ እስክ  ጥር  15ቀን 2007ዓ/ም 4 :00 ሰዓት የጨረተዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ትክክለኛ አድራሻ ያለበት የጨረታ  ሰነድ   በተዛጃገዉ የጨረታ ሳጥን እንድታሰገቡ   እይገለፅን ጨረታዉ ጥር 15 ቀን 2007ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም  ሕጋዊ  ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል::
ድርጅቱ  የተሻለ  ኣማራጭ  ካገኘ  ጨረታዉን በሙሉም  ሆነ  በክፋል  የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ  መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102  ይጠይቁ

የኢትዩጽያ   ኤርፖርት  ድርጅት    Ethiopian Airports Enterprise 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo