ጨረታዉ የወጣበት ቀን 13/ 04/ 2009 ዓም
ሎት 1 የሰዉ መድሃኒትና የክምና መገልጋያ መሳሪያዎች
ሎት 2 ጀነሬተር ከነ አክሰሰሪ
ሎት 3 ላዉንደሪ ሜሽን
ሎት 4 የገንዘብና የንብረት ፖድ እንዲሁም የተለያዩ የህትመት ስራዎች
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች
- Â የ2009 የመንግስት ግብር የከፈሉና የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ
- Â የግብር ከፋይ ቁጥር መመዝገባቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- Â ተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸዉና የ ሕዳር ወር ቫት ዲክለር ማድረጋቸዉማስረጃ የሚያቀርቡ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆናቸዉን ማስረጃ የሚያቀርቡ
- ለሎት 1 እስከ ህዳር 30 2009 የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት
- Â የጨረታ ማስከበሪያ
ለሎት 1 ሎት 4 በሲፒኦ 100,000 ለሎት 2 30,000 ለሎት 3 50,000 በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
- የጨረታ ሰነድ ለሎት 1 ለሎት 2 እና ሎት 3 ለእያንዳንዳቸዉ ቴክኒካል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እንዲሁም ለሎት 4 ፋይናንሻል ብቻ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክሜንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን በስራ ሰዓት የቢሮዉ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 42 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
- ጨረታዉ በአዲስ ዘመንከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንም ሆነ ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሚሸጠዉ ጨረታ ሰነድ ላይ መመልከት ይቻላል
- ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት
- ለሰዉ መድሓኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ላዉንደሪ ሜሽን ጀነሬተር ለንብረት ገቢ እና ወጪ ፖድ እንዲሁም ሌሎች ህትመቶች ዉል ከገቡበት ቀን ጀምሮ የሞቆጠር በ 90 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ለደረሰኝ ፖዶች /RV/ ደግሞ
የመጀመሪያ ተርም 50000 ፖዶች በ 60 ተከታታይ ቀናት
ሁለተኛ ተርም 50000 ፓዶቸ በ 60 ተከታታይ ቀናት
ለሶስተኛ ተርም 50000 ፖዶች በ 60 ተከታታይ ቀናት ሰርቶ ማስረከብ የሚችል
- ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆየዉ ለ 60 ቀናት ነዉ
- Â የጨረታÂ ሰነዱ ዋጋ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100 ከፍለዉ ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
- Â ቢሮአችን በጨረታዉ 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል
- ለሎት 1 ለሎት 2 እና ለሎት 3 ቅድመ ክፍያ 30% ቢሮዉ ሊፈቅድ ይችላል
- Â ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፈሊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃÂ 0344404715