እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች

mums for mums

ከዚህ በታች በላዉ መስፈርት መሰረት እንትወዳደር እንጋብዛለን

1 የሙያ ማረጋገጫ

2 የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

3 የዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ

4 የግብር ከፋይ ቁጥር ያለችሁ

5 ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለችሁ

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የምንቀበል ይሆናል

ስልክ 0344410263 0342405387 0342405377

መቀለ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo