የጨረታ ማስታወቂያ
በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ያለዉ ፕሮዳክሽን ሴንተር የችፑድ ተረፈ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመጠጥ ይፈልጋል በዚህ መሰረት ::
1 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፌክሽን መሰረት መጫረት የሚችል::
2 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10,000 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል::
3 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዋናዉ ግቢ ቢሮ ቁጥር 219 ወይም ከንግድ ምክር ቤት መዉሰድ ይችላሉ::
4 ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረበዉ የችፑድ ተረፈ ምርት በኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዪኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ በኣካል በመቅረብ ማየት ይኖርባቸዉል::
5 መጫረት የሚፈልግ ለቀረበዉ ተረፈ ምርት ያንዱ ዋጋ በመሙላት በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ::
6 ተጫራቾች ጨረታዉ ከተከፈተ በሃላ ባቀረቡት ሓሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም::
7 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት በንግድ ምክር ቤት ማስታወቂያ ቦርድ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስክ 7 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
8 ጨረታዉ ከወጣበት 7 ኛዉ ቀን ጦት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በ 7 ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሞቀጥለዉ የስራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል::
9 በጨረታዉ ያሸነፈዉ ተጫራቾች ለሸነፈበት ችፑድ ጠቅላላ ዋጋ በሦስት ቀን ዉስጥ ለኢንስቲትዩቱ ገቢ በማድረግ ችፑድ በራሱ ትራንስፖርት ና የሰዉ ሃይል ማንሳት አለበት::
10 ጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ችፑድ ካላነሳ የጨረታ አሸናፊ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ቢድ ቦንድ ለመንግስት ካዝና ገቢ በማድረግ ሁለተኛ ለወጣ ዕድሉ ይሰጣል::
11 ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 4 412801 ደዉሎ ማናገር ይቻላል