የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ኣሮጌ ምሰሶ ቴንዲኖ ባለ8 :ቴንዲኖ ባለ 10 ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Ethio Telcome

1 ተጫራቾችየዘመኑግብርየከፈሉና የ2009ዓምየታደሰንግድፈቃድማቅረብይጠበቅባቸዋል

2 ለጨረታዋስትናማስከበሪያበባንከየተረጋገጠቼክወይምስፒኦብር 5000 መስያዝአለበት

3 ተጫራቾች ከ ጥቅምት 1ቀን 2009ዓምሎጀስቲክእናፋሲሊቲክፍል 4ኛ ፎቅቢሮቁጥር 403 በመምጣትየማይመለስብር /ሀምሳብር/ 50በመክፈልለሽያጭየተዘጋጁዕቃዎችቀበሌ 03 በሚገኘወግምጃቤትእናግቢዉስጥለጨረታየተዘጋጁየጣዉላሳጥን :አሪጌብረታኬብልየተፈታድራምእናእንጨትበኣካልቦታዉድረስበመሄድበስራሰዓትማየትይቻላል

4 ተጫራቾችዕቃዎቹንየሚገዙበትዋጋበማስቀመጥበሰምበታሸገአዘጋጅተዉሙሉአድራሻቸዉበመግለፅሎጂስቲክእናክፍል 4ኛ ፎቅቢሮቁጥርያዘጋጀዉየጨረታሳጥንጥቅምት1ቀን 2009ዓምእስከጥቅምት 10ቀን 2009ዓምከቀኑ 8:00 ድረስማስገባትይኖርባቸዋልከዛበኃላየሚቀርበዉማንኛዉምሰነድተቀባይነት

5 ጨረታዉፍላጎትያላቸዉተጫረቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉጥቅምት 10ቀን 2008 ዓምከቀኑ 8:15 በሰሜንማንኛዉምሰነድተቀባይነትየለዉም

6 አሸናፊዉተጫራቾችከተገለጸበኃላበአምስትየስራቀናትዉስጥለጨረታየተዘጋጁቴንዲኖባለ8 :ቴንዲኖባለ 10 በስራሰዓትማንሳትአለባቸዉአሸናፊዉበጊዜገደብካላነሱለጨረታማስከበሪያያስያዙትስፒኦተደርጎሪጅኑየራሱንአማራጭይወስዳል

7 ዕቃዎቹንበሙሉካልሆነበከፊልመጫረትይችላሉ

8 መቤቱየተሻላአማራጭካገኘጨረታዉንየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ

9 አንድተጫራችባቀረበዉዋጋላይተንተርሶዋጋማቅረብአይቻልም

ስቁ 0344 41 31 31

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo