የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Tigray Regional Rural Land Use Management and Administration Agency

የፅሕፈት መሳሪያዎች

የፅዳትና ጥቃቅን እቃዎች

የመኪና መለዋወወጫ እቃዎችና የመኪና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

በዚሁ መሰረት በጨረታዉ መወዳደር የሚፈልጉ ማንኛዉም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በሟሟላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

 1 ተወዳዳሪዎች

  • በዘረፉ የ2008/9 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቅድ ያላችሁ
  • VAT ተመዝጋቢዎች መሆናቸዉ ማስረጃ የሚቀርቡ
  • የሓምሌ /ነሓሴ ወር የቫት ዲክለራስዩን ያላቸዉና ማስረጃ ሚያቀርቡ
  • ቲን ናምበር ያላቸዉና ማስረጃ የሚቀርቡ
  • በክልል ፋይናንስ ይሁን በፌደራል የመንግስት ግዢ በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የ2008 ዓ/ም የታደሰ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የሚቀርቡ

 2 ተጫራቾች የጨረታዉ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ

  • ለፅሕፈት መሳሪያ የፅዳት እቃዎችና ጥቃቅን ዕቃዎች ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺ ብር/
  • ለመኪና መለዋወጫ እቃዎች ብር 4000 /ኣራት ሺ ብር/
  • ለመኪና ጥገና Â 3000 /ሶስት ሺ ብር/

 በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ በትግራይ ክልል የገጠር መሬት አካባቢ ኣጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመርያ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 17 በመዉሰድ ዋጋ ማቅረብያ ሰነዳቸዉን በስም በታሸጉ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ 11/01/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 26/01/2009 ድረስ በስራ ሰዓት ለክልሉ የገጠር ልማት መሬት አከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ፓሳቁ 1234 በአድራሻ በመለክ ወይም በግንባር በመቅረብ በቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ

3 ጨረታዉ በ16ኛዉ ቀን በ 26/01/2009 ዓ/ም በ 8:30 ሰዓት ከታሸገ በኃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪቻቸዉ በተገኙበት የተሻለ ቢሆን ባይገኝም በ 9:00 ሰዓት በክልሉ የገጠር መሬት የኣከባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና ኣስተዳደር ኤጄንሲ ይከፈታል

4 ኣሸናፊዎች ላሸነፉት ዋጋ ዉል የማሰር /የመግባት/ ግዴታ አለለባቸዉ በገቡት መሰረትም ይፈፅማሉ በገቡት ዉል ሳይፈፅሙ በቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ካሳያዙት የዉል ማስረከቢያ ጠቅላላ ዋጋ 0.001% በመቀጣት ገቢ እንዲያደርጉ ይደረጋል ወይም በህግ ይቀጣል

5 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ አስተያየት /ጥያቄ ከለዎት ከጨረታ መክፍቻዉ ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታ ሰነድ ስርዝ ወይ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት ኣይኖረዉም ከተጠቀሰዉ ቀን በኃላ ለሚመጣ ጥያቄ ኤጄንሲዉ መልስ ለመስጠት ኣይገደድም

6 የመኪና ጥገና ጋራጅ ተወዳዳሪዎች) ፋይናንሻል ዶከመንት ለብቻዉ ቴክኒካል ዶክመንግ ለብቻዉ ኣሽገዉ ማቅረብ ኣለባቼ

7 ቢሮዉ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

8 ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344417104 ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል

ፋክስ ቁጥርÂ 0344 411697

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo