Â
ተቁ | የተሽከርካሪዉ ዓይነት | የሚፈለጉ የተሽከርካሪ ብዛት |
1 | ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ | 3 |
Â
1 ተጫራቾች በዘረፉ የተሰማሩና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ዓመታዊ የቴክኒካል ምርመራ ያከናዉንበትን እና የተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ ያላቸዉ
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታ እንዲያቀርቡት የተሽከርካ ብዛት ማለትም 1/አንድ ተሽከርካሪ የሚቀርቡ ከሆነ 5,000 /አምስት ሺ ብር ሁለት ተሽከርካሪዎች የሚቀርቡ ከሆነ 10,000 /አስር ሺ ብር/ 3 ሰወስት ተሽከርካሪዎች የሚቀርቡ ከሆነ 15000 /አስራ አምስት ሺ ብር/ Â ማቅረብ ያለባቸዉ ሲሆን በመስራቤታችን ስም CPO ብቻ ማስራት አለባቸዉ
3 ድርጅቱ የዘጋጀዉን የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰዉ ኣድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 Â በስራ ቀናት በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሴሜን ሪጅን ፅ/ቤት በዋየር
- ቢዝነስ ቢሮ ቁጥር 202
- ፖስታ ሳጥን ቁጥር 472
- ፋክስ ቁጥር 0344 406477
- የስልክ ቁጥር 0344 409568
- መቀሌ ትግራይ ኢትዩጰያ
03 ቀበሌ እንዳማሪያም በተክርስትያን አጠገበማግኘት ይችላሉ
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ሰ/ሪ/ዋ/ቢ004/2008 ዓም የሚል ምልክታ በማድረግ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ኣንስቶ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት በተዘጋጀዉ የጨረታ ኦርጅናል ኮፒ በመፃፍ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ከ ኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ የሰሜን ሪጅን ፅቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል :: ቀናት የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ ካለይ በተጠቀሰዉ ኣድራሽ 8:30 ይከፈታል የመክፈቻ በሄራዊ በዓል ወይም ቅዳሜ ና እሁድ ከሆነ የሚጠቀጥል የስራ ቀን በተመሳሰይ ሰዓት ይከፈታል
5 ሪጅኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ