መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት አገ|ልግሎቶችና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle University

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ /Â መቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

የበሰለ ዳቦ ግዥ 300,000

የእንጀራ መጋገር አገልግሎት 30,000

የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት 200,000

የሰራተኞች ደንብ ልብስ 50,000

የማስታወቂያ ስራ 20,000

የማገዶ እንጨት ግዥ 20,000

የኤለክትሮኒክስ 50,000

4 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ Â በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 934 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽቤት ቢሮ ቁጥር C21-201 : ስ.ቁ 034 441 47 84 ፓሳቁu 231 እንዳየሱስ ግቢ መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo