በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ መቐለ ለአርክተክቸርና አርባን ፕላኒግ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle University

1 በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የአቅራቢዎች ምዝገባ ያለዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ግብር ስለመክፈሉ የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3 የጨረታ ማስከበሪያ 10000 ብር በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ስም CPO ማስያዝ ይኖርበታል

4 ተጫራቾች ኢንስቲትዩቱ ባቀረበዉ ፎረም በድርጅታቸዉ ስም ቃለ መሃላ ፈርመዉ ማቅረብ ይኖርባችዋል

5 ጨረታዉ በሁለት ኢንቨሎፕ ታሽጎ የሚቀርብ ሲሆን ዋናዉና ቅጂ ሰነድ በድርጅቱ ስልጣን ባለዉ አካል ፊርማና ማህተም ሊኖረዉ ይገባል የንግድ ፈቃድ ኮፒ: ቃለ ማሃላ: የአቅራቢ ምዝገባ ምስክር ወረቀት: Â CPO ና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በኦርጅናል ዶክመንት መግባት አለበት

6 ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳዳሪያ ሃሳብ ስማቸዉን ፈርማቸወን አድራሻቸዉ ማስፈር አለባቸዉ

7 ጨረታዉ ለመግዛት የመሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ዉጭ እንደሚደረጉ ለወደፊቱም ጨረታ እንዳይሳተፉ ይደረጋል

8 ጨረታ ከተከፈተ በኃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳዳሪያ ሓሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻይ ማድረግና ከጨረታ ራሳቸዉን ማግለል አይቻሉም

9 አሸናፊ ድርጅት ቶች ያሸነፈዉ ፋት እቃ በራሳቸዉ ወጪና ትራንስፖርት እቃዎቹን ለኢትዩጰያ ኢንስቲትዩት መቐለ ማድረስ አለበት

10 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የማብራሪያ ወይም የማሻሻያ ጥያቄ ከተወሰነዉ ጊዜ ገደብ በፊት በስልክ ቁጥር 0344 4128 01 መጠየቅ ይችላሉ

11 ተጫራቾች በጨረታ አፈፃፀም ሂደት ቅሬታ ካላቸዉ አቤቱታ የማቅረብ መብት አላቸዉ

12 ተመሳሳይ ዋጋ እና እስፐስፊኬሽን ያቀረቡ ተጫራቾች እንደገና ዋጋ እንዲያቀርቡ ይደራጋል በሶስተኛ ተመሳሳይ ከሆኑ በእጣ ይለያሉ

13 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ጊዜ ከነሓሴ 12/12/2008 ዓም እስከ ነሓሴ 26/12/2008 ዓም ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ የሚዘገባት ቀን 27/12/2008 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ቢሮ ቁጥር 304 ዋናዉ ግቢ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ምርጫ ጨረታዉን በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸዉ የጨረታዉ መከፈት አይስተጓጎል

14 የጨረታ ሰነዱ ከንግድ ምክር ቤት ወይም ከኢንስቲትዩቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በነፃ መዉሰድ ይችላሉ

15 በፌደራል መንግስት የግአፈፃፀም መመርያ መሰረት ኢንስቲትዩቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘዉ 20% መጨመር መቀነስ ይቸላል

16 ያንዱ ዋጋ ሲሞላ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት

17 ኢንስቲትዩቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉÂ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo