ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dedebit Credit and Saving Institution S.C

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን

 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቹ : የ 2008 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገባችሁ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን CPO ወይ unconditional bank guarantee ብር 300, 000 (ሶስት መቶ ሺ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል

 ተጫራቾች የሚጫረተቱትን ንብረት በ 120 ቀናቶች ዉስጥ ሙለሉ በሙሉ አምጥቶ ገጥሞ ማስረከብ አለበት

 የተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር ደኩሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ተኛ Âፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ብር 200  በመክፍል ከየካቲት 01 10/2008 ጀምሮ እስከ 20 10 2008 ዓም በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን

 ጨረታዉ 20/ 10 /2008  ከጥዋቱ 3:00  ተዘግቶ 20 /10 /2008 ዓም ከጥዋቱ 3:30 በደደቢት ማ/ፋናንስ ዋናዉ መቤት መቐለ ተጨራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፋታል

 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካጋኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo