የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች

National Bank of Ethiopia

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ

  1. አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች

  2. አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች

ለመሸጥ ስለተፈለገ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫረቶች ዕቃዎችን የምገዙበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በኣግኣዚ ጎዳና ቅርንጫፍ ማስገባት ትችላላችሁ::

ማሳሰቢያ

  • ጨረታዉ የሚገባበት ቀን ከጥቅምት 11 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2007 ዓ/ም በሥራ ሰዓት::

  • ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2007 ዓ/ም::

  • ጨረታዉ የሚካሂድበት ቦታ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ::

  • ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ማየት ይችላል::

  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም::

የኢትዮßያ ንግድ ባንክ ኣግአዚ ጎዳና ቅርንጫፍ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo