የእትዩያ ንግድ ባንክ ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸዉ ንብረቶች አስተዳደር ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን በመቐሌ እና ሁመራ ከተማ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት እንደሚከተለዉ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

National Bank of Ethiopia

የጨረታ ማስታወቂያ

የእትዩያ ንግድ ባንክ ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸዉ ንብረቶች አስተዳደር ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን በመቐሌ እና ሁመራ ከተማ የሚገኙትን መኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት እንደሚከተለዉ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 

ለጨረታ የቀረበዉ ሕንፃ/ ንብረት አገልግሎት

ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታዉ ሰፋት

2

የካርታ /የባለቤትነት ማረገጋጫ ሠነድ ቁጥር

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

1

መኖሪያ ቤት

መቀሌ

ሐወልቲ

 

አዲስ

289.05ካ.ሜ

16381/03/10228

1,622,776.41

2

መኖሪያ ቤት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

300ካ.ሜ

ሁማ/9779/አ -845/85

928,838.51

3

መኖሪያ ቤት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

870ካ.ሜ

ሁማ/9778/አ -845/85

1,010,499.27

4

መኖሪያ ቤት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

500ካ.ሜ

ሁማ/9916/አ -845/85

1,413,796.02

5

መኖሪያ ቤት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

400ካ.ሜ

ሁማ/9194/አ -ባ-2/85

91,781.04

6

መኖሪያ ቤት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

320ካ.ሜ

ሁማ/8060/አ -845/85

1,220,063.05

7

ድርጅት

ሁመራ

ሰቲት ሁመራ

01

አዲስ

400ካ.ሜ

ሁማ/8061/አ -845/86

1,546,650.31


 

ማሳሰቢያ

1 ማንኛዉም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2 ጨረታዉ የሚካሄደዉ የኢትዩያ ንግድ ባንክ መቐሌ ዲስትሪክት በሚገኝበት ሕንፃ ላይ ነዉ

3 ተራ ቁጥር 1 የተመለከተዉን ቤት መቐሌ ከተማ እና ከተራ 2-7 የተመለከቱትን ቤቶች ሁመራ ከተማ በመገኘት መመልከት ይቻላል::

4 የጨረታዉን ሰነድ ሳሪስ ከሚገኘዉ ከኢትዩßያ ንግድ ባንክ ሕንፃ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ እና በመቐሌ ከተማ የዲስትሪክቱ ሕንፃ በሚገኝበት መቐሌ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር / በመክፈል ከጥቅምት 01 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት መግዛት ይቻላል ::

5 የጨረታዉን ሰነድ መመለሻ ሰኞ ህዳር 01 ቀን 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 2:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ ሲሆን ጨረታዉ ማክሰኞ ሕዳር 2 ቀን 2007 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ በመቐሌ ዲስትሪክት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

6 የጨረታዉ አሸናፊዎች የብድር መስፈርት እስካሞሉ ድረስ ከፊል ብርድ ሊፈቀድላቸዉ ይችላል ሆኖም ብድሩ የሚፈቀደዉን ባንኩ የሚጠይቀዉን ማንኛዉም መስፈርት ለሚያሞላ ብቻ ነዉ::

7 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛዉም ጊዜ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

8 በተራ ቁጥር 1 እና 7 ላይ ለተመዘገቡት ቤቶች የማሸናፊያ ዋጋ ላይ 15 % ቫት ተጨማሪ ይከፈላል::

9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-4- 43-05 92 /011- 4 - 40 01 55 እና 034 -4 41- 06 02 የዉስጥ መስመር 119/ 120 ወይም በግንባር በመቅረብ መረዳት ይቻላል::

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo