የመቐለ ከተማ ፕላንና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

Mekelle City Planning and Finance Office

መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

ተፈላጊ መስፈርቶች

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬትማቅረብ የሚችሉ ።

2. የመወዳደሪያ ሀሳቡ ከ17/04/2017 ዓ/ም እስከ 23/04/2017 ዓ/ም ሰአት3:30 ለተጫራቾች ክፍት ሁኖ የሚቆይ ሲሆን በዚህ ቀን 3:30 ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች ብር 5,000 (ብር ኣምስት ሺ ብር ብቻበCPO ፣ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ኣለባቸው " የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ግዜ አንስቶ ለ07 ቀናት ይሆናል ፡፡

4. የእቃዎች ማስረከብያ ቦታ በመስራቤታችን ግምጃ ቤት ሆኖ ማስረከብያ ግዜው ግዢው ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 03 ቀናት ውስጥ ይሆናል ፡፡

5. ኣቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፊደል መፃፍ ኣለባቸው " በቁጥር እና በፊደል በተገለፀው የዋጋ መጠን መካከል ኣለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀው ተቀባይነት ይነረዋል ፡፡ በነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል።

6. ኣቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረብያ ሰንጠረዥ ውስጥ የዕቃውን ኣይነትና ብዛት ፣ ነጠላ ዋጋ ፣ እና ጠቅላላ ዋጋውን መሙላት እንዲሁም ቀን ፣ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም ማስፈር ይገባቸዋል ፡፡

7.. ለአሸናፊ ተጫራቾች ዕቃውን ሙሉ ለሙሉ በውለታ መሰረት ኣጠናቅቆ ማስገባቱና ማጠናቀቁ ከተረጋገጠ በኋላ ቢበዛ በ 3 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል "

8. ተጨራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ታክስን የሚያካትትና የማያካትት መሆኑን መግለፅ አለበት " ታክስን በትክክል ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ታክስ እንዳካተተ ተቆጥሮ ውድድሩ ይካሄዳል "

9. አሸናፊ አቅራቢ የሚለየው ለተጠቀሱት ጠቅላላ ዕቃዎች ኣይተም ቤዝ (ITEM BY ITEM) ዝቅተኛ

ዋጋ ኣቅራቢ ይሆናል ፡፡ ግዢ ፈፃሚው መ/ቤት ከአሽናፊ ድርጅት ጋር ውለታ ከመፈራረሙ በፊት የዕቃዉን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20% (ሃያ ፐርሰንት) ጨምሮ ወይም ቀንሶ መፈራረም ይችላል "

10. ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት በፊት የዋጋ ማቅረቢያው ሰነዱን /የመወዳደርያ ሀሳብ / ማስገባት ይኖርበታል ፡፡ ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት በኋላ የቀረበ የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ /የመወዳደርያ ሀሳብ/ተቀባይነት የሌለው ሲሆን ኢንቨሎፑ ሳይከፈት ለተጫራቹ ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል፡

11. ጨረታው የቴክኒክ መስፈርቱን ካማሌት ኣቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች ኣሸናፊ ይደረጋል።

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo