ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tesfa Berhan Children and Family Development Organization

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

1) በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ

2) የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና

3) የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት አማራ ክልል ደ/ብርሃን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ወይም procurement@tesfab.org በመጠየቅ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች እና ወኪሎች ፊት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ለበለጠ መረጃ 251-116-813851 መደወል ይቻላል።

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo