ሱር ኮንሰትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የካተር ፒላር : ዶሳን :ቦማግ : ሊጎንግ እና ሌሎች ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች : የሰርበይ ኢኩፕመንት እንዲሁም የሶይል ላብራቶሪ እቃዎች ከአቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

Sur Construction PLC

በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለፀውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2017 . ድረስ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዝርዝር መስፈርቶች እና የእቃዎቹ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሶስት መቶ) በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ወይም መቐለ ላጪ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

2. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

3. ለተጨማሪ ማብራርያ በስ.ቁ. +251 914 765 679፣ +251 910 879 842 እና +251 910 332 805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ።

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo