የመቀለ ከተማ መዘጋጃ ፅሕፈት ቤት የ ሲሲቲቨ ገጠማና ኢንስተሌሽን የማማከር አገልግሎት በቢሃራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳደሩ ማሰራት ይፈልጋል

Mekelle town municipality

ስለዚ በማማከር ዘርፈ የተሳማራቹ ተጫራቾች የሚከተለዉን መሰፈርት የምታማሉ ሕጋዊ ኣመካሪዎች እንድሳተፉ ይጋብዝል

1 የማይመለስ በፊትን በጀርባ በሚተይ ኮፒ የተደረገ የ2017 ዓም የተደሰ የስራሕ ፍቃድ

2 የማይመለስ በሚታይ ኮፒ የተደረገ የተጫማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት

3 የማይመለስ በሚታይ ኮፒ የተደረገ የግብር መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ሰርትፊኬት

4 የማይመለስ በሚታይ ኮፒ የተደረገ ያለፈዉን ወር የተጨማሪ እሴት ታክስ ሪፖርት ቫት ዲክላሪሽን

5 የማይመለስ በሚታይ ኮፒ የተደረገ በመንግስት ጨረታ ለማስተፍ ያኣቅራቢዎች ኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚቸል ወይ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ የተመዘገቡ ፕሪን በማረግ የሚያሲዝ

6 ተጫራቾች የማይመለስ 3000 ብር በመክፈል ከመቐለ ማዘጋጃ ቤት ግዥ ንብረት እና ስራ አስተዳደር ስራ ሂደት ሰወስተኛ ፎቅ በምምጣት መዉሰድ ይችላሉ

7 የጨረታ መከበሪያ ዋስትና 500000 በስፒኦ ወይም ባካሽ ወይም በማንኛዉም ቅድም ሁኔታ ያልተመሰረተ የ ባንክ ጋራንቲ በመቐለ ዋና መዘጋጃ ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች በማጨረቻ ሰነድ በተጠቀሰዉ መሰረት የማጫረቻ ሰነድ በሁሉት ፖስታ ቴክኒካልና እና ፋይናንሸል ለየብቻቸዉ እና ለእያንዳዳቸዉ ቅጅ ከዚ በተጨማሪ ሁለት ቅዥ ማጫራቸ ሰነድ ማዘጋጃት ይኖርባቸዋል

9 ጨረታዉ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ የሚቆየዉ 10/3/2017 ዓም እስክ 25/3/2017 ዓም ሆኖ ጨረታዉ የሚቀርብበት የመጨራሸ ቀን 25/3/2017 ዓም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚቀን ከጥዋቱ 4:30 ተጫረቶች ወይ ሕጋዊ ወኪቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል

10 የማጫራቸዉ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ለ 40 ቀን ይሆናል

11 ግዥ ፈፃሚ ኣካል ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo