መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ/ የተ /የግልኩባንያ በመቐለ መሰቦ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የPEB (የኣዲቲቭ እና ክሊንከር ፋዉንዴሽን ሲቪል ስራ) (የPEB Foundation of civil work in messebo) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደረጃ 4 GC-4 ወይም BC-4 እና ከዝያ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::
የጨረታ መስፈርት
1 ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና የ2006 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 16/10/2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 23/10/2014 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስራያ ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስራያ ቤት ለዙ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ CPO ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺ ብር) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ( CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም::
4 ጨረታዉ 23/10/2014 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰኣት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል :: የስራዉ ዝርዝር (ሰነድ) ከፈለጉ የማይመለስ ብር 50 ( ኣምሳ ብር ) በመክፈል ከመቐለ ዋናዉ ቢሮ ወይም ከአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮ መዉሰድ ይችላል::
5 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :: ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት ((VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል ::
6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ ለስራዉ የሚያስፈልጉ ሁሉ (የሰዉ ሃይል " ማሽነሪና " ማተርያል) ያጠቃለለ ሲሆን ስሚንቶ ብቻ አሰሪ መስራቤቱ የሚያቀርብ ይሆናል ::
7 ጨረታዉን አሽንፈዉ ዉል ፈፅመዉ ሳይት ከተረከቡበት ዕለት ጀምሮ በ 40 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብ አለባቸዉ :: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል ::
8 ተጫራቶች ለጨረታ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ሰነድ ለየብቻ አሽገዉ ማስገባት አለባቸዉ::
9 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም ::
10 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሦወስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::
11 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ
አዲስ አበባ መቐለ
ስልክ 251 1162985ሐ59 ስልክ 251 344402017