የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government Employee Social Security Office North Region Bureau

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ ቤቶች ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

  • የፅህፈት መሳሪያ፣
  • የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣
  • የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣
  • የደምብ ልብስ፣
  • ጫማ፣
  • ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣
  • ዲቫይደር፣
  • ስቴፕላይዘር፣
  • ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በዚህ መሰረት በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በገንዘብ ሚኒስቴር በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ለ2017 ዓ/ም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ በተለያየ ጥፋቶች ያልተሰረዙ ወይም የቅጣት ግዚያቸውን ያላጠናቀቁ በዚህ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መሳተፍ አይችሉም
  4. እያንዳንዱ ተጫራች በተራ ቁጥር አንድ ለተገለጸው የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ ዕቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ) በፅሕፈት ቤቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ በሂሳብ ክፍል ተ.ቁ. 22 በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  6. እያንዳንዱ ተጫራች ለሚወዳደረው የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ ዕቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) በግል ዋጋው መፃፍ ይኖርበታል ስርዝ ድልዝ ካለው የማንቀበል መሆኑን እያሳወቅን እንዲሁም የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ በፖስታ በማሸግ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት እና ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር በሳምፕል መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  7. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የስራ ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ወይም የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሰነድ ከተሟላ ወኪል ባይገኝም የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. አሸናፊ የሆነው ድርጅት ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 034 241 5758 ወይም 034 440 0274

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ
ዋስትና አስተዳደር ጽ/ቤት (ትግራይ)

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo