ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

Tigray Development Association

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ፡፡

  1. ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች
  2. ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች

ስለሆነም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከላይ የቀረቡትን ንብረቶች በጥቅል ለመውሰድ እስከ መስከረም 5/2017 ዓ/ም ንብረቶቹ ባሉበት ቦታ በአካል ተገኝተው በማየትና የንብረቶቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መስከረም 6/2017 ከጧቱ በ4 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ብለው በመለየት በሁለት የታሸጉ ፖስታዎች አዘጋጅተው ትልማ ህድሞና ታወር 7ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ በአካል ይዘው በመቅረብ እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡

ማሳሰቢያ፡

  • ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ብለው ለይተው ካላቀረቡ ዋጋቸው ውድቅ ይሆናል
  • ከቀረቡት ምድቦች ውስጥ በከፊል ማንሳት አይቻልም
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251-116-39 3926 +251911-36 2095 +251-911 436 850

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo