መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle University

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ቁጥር ዓኮስሆ 02/2016

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚህም መሰረት

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ስርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

4. የአቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በኣቅራቢነት የተመዘገበና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/ቲን/ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

መለያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1

ኮምፒውተርና ፕሪንተር

50,000.00

በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩንቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ አስፐሻላዝድ ሆስፒታል ስም ማሰያዝ የሚችሉ

5. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የተዘጋጀውን የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ / ብር በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከመቀሌ ዩንቨርስቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ግቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣

6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጥዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣

8. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድቦንድ CPO ኣይመለስለትም፣

መቐለ ዩንቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፐሻላዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ፡- ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣ ስ.ቁ 0344416672/90 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፒርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ

ሆስፒታል ግዢ፣ ንብረት እና ፋይናንስ ቡድን

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo