ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 54 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2022 እና 2023 የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ማጫረት ይፈልጋል

Umu Ayman Development Relief Organization Office

የኦዲት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 54 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2022 እና 2023 የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ማጫረት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሰረት ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

1. የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ ፣ የንግድ ፍቃድ ያላቹ እና ያሳደሳችሁ፣

2. የዘመኑ ግብር ስለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣

3. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን።

4. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናትና በስራ ሰአት ውስጥ ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ጽሕፈት ቤት መቀለ ጅብሩክ ቀበሌ 19 በአካል በመቅረብ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን መውሰድ ትችላላችሁ። ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን እስከ 08፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ።

5. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን የሚከፈተው በ8ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ካልተገኙም ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ከመከፈት መ/ቤቱ አይደናቀፍም። ቀኑም በእለቱ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በሰአቱ ይከፈታል።

6. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኡ/ል/ተ/ድ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም የድርጅቱ ውክልና እና መታወቂያ በያዘ ግለሰብ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ሲኖርባቸው ይህ ሆኖ ባይገኝ ግን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ይወስዳል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱን የተጠበቀ ነው ፡፡

8. ስርዝ ድልዝ መረጃዎች እና የዘገየ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተቀባይነት አይኖራቸውም ።

አድራሻ፡ ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ጽ/ቤት መቀለ ቀበሌ 19 ሞባይል

ቁጥር +251 94 122 2220

ኡሙ አይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo