በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን የትርጉም አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ዘርዝረን ባቀረብናቸዉ መሰረት የዕቃዎቹ ትክክለኛ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

Gomerk Commision Mekelle Branch Office

ተቁ

የአገልግሎት ዓይነት

የዕቃዉ መግለጫ

መለክዒ

ብዛት

የኣንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

ከትግርኛ ወደ ኣማርኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

2

ከትግርኛ ወደ እንግሊዝኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

3

ከኣማርኛ ወደ ትግርኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

4

ከኣማርኛ ወደ እንግሊዝኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

5

ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

6

ከእንግሊዝኛ ወደ ትግርኛ መተርጎም

ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት

በገፅ

01

1 ተወዳደሪዎች የመወዳደሪያ ፕሮፎርማችሁን ከ15/4/2016 ዓም እስከ 17/04/2016 ዓም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ይህ ፕሮፎርማ በጽ/ቤታችንና ኣቅራቢዉ ድርጅት መካከል እንደ ህጋዊ ዉል ሆኖ ያገለግላል

3 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የኣቅራቢነት ምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 አሸናፊዎች ድርጅት የግዥ ትእዛዝ በተሰጠበት አገልግሎት በ2 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቆ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል

5 አሸናፊ ድርጅት አገልግሎት ሰርቶ የሚያስረክብዉ በባለሞያ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በሃላ ነዉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo