የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Ethiopia Revenues and Custom Authority

በዚህ መሰረት ፡-

ሎት አንድ - የደንብ ልብስ እቃዎች

ሎት ሁለት - የፅዳት ዕቃዎች

በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤

የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፤

ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤

ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፤

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘው የትግራይ ክልል ኣካል ጉዳተኞች ማህበር ሕንፃ ከሚገኘው የት/ጽ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለይተው በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ በፊት ለዚሁ በተጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በመሥሪያ ቤቱ አዳራሽ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የቴክኒካል ሰነዶችን የያዘው ሳጥን የሚከፈት ሲሆን፤ ሁለተኛው ሳጥን ማለትም ፋይናንሻል (የዋጋ ማቅረቢያ) ሰነዶችን የያዘ ሳጥን የሚከፈተው የቴክኒካል ግምማ ውጤት ከታወቀ በኋላ ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPO በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች ዋጋውን ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ውጪ ይደረጋል፡፡

ለያንዳንዱ እቃ ናሙና ማለትም በሎት አንድ የደንብ ልብስ በሎት ሁለት የእጅ ሳሙና ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

ተወዳዳሪዎች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ መሸጥ ከተጀመረበት ቀን እስከ ሕዳር 28/2016 ዓ.ም 4:00 ሰዓት (ጠዋት) ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የሚቀርበው ሳምፕል ቴክኒካል ግምገማ ካለፈ በኋላ ወደ ፋይናንሻል ውድድር የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ሳምፕል ያላቀረበ ደንበኛ በውድድር መሳተፍ የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በቴክኒካል ግምገማ ውድቅ የተደረገ ተወዳዳሪ በፋይናንሻል ውድድር አይካተትም፡፡

አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ሸሚዝና ጫማ ቅ/ፅ/ቤቱ በሚያቀርበው የሠራተኛው የሸሚዝ ሳይዝና የጫማ ቁጥር መሰረት ይሆናል፡፡

ስልክ ቁጥር 034 441 1005/09 35 28 22 74/09 75 68 82 15 /

ፋክስ 034 440 7309
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo