ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላ/የተ/የግል ኩባንያ FSWEI ኢንድስትሪ ከታች ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

Mesfin Industrial Engineering PLC

ተቀ

የዕቃዎች ዓይነት ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

ማብራርያ

1

Rim Wheel disk8.5*20

PCS

180

2

Towing eye for 3-axle draw triailer (eye 44mm, vertical load 6000Kg,Gross trailer weight =30 tone)

PCS

200

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ያለዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋል መለያ ቁጥር እና  የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኮፒ በማያያዝ ከጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርበታል

2 ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቂያ ፎቶ ኮፒ የሚያመጠ እና ኦርጅናል የሚመለስ በማያያዝ የጨረታ ሰነድ ከቀኑ ከ 7/11/2023 እኤአ ጀምሮ እስከ  20/11/2023 እኤአ መቀለ ላጪ ቅርንፃፍ ኢንድስትሪ በስረ ሰኣት መዉሰድ ይኖርባቸዋል

3 ጨረታዉ 21/11/2023 እኤአ ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 4:30 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበተ መቀለ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኘዉ FSWEI ሳፕላይ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተማላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይክፋታል

4 ተጫራቾች የሚስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆና ያስገቡትዋጋ  ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዛዥ /ስፒኦ/  100000 / መቶ ሺ ብር በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸዉ በፖስታ ያልታሸገ ስፒኦ ተቀባይነት የለዉም

5 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን ማሽነፋቸዉ ከተነገራቸዉ ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ዉስጥ የጠቀላላ ዋጋ ቫት ጨምሮ 10 % የዉል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank guarantee )በማሰራት ከኩባንያችነ ጋር ዉል መፈፋረም አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሸንፈዉ ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀናት ዉስጥ እቃዉ ማስረከብ ቸለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለዉል ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድጅቱ ገቢሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

7 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም

8 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነጉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ኣሳልፎ መስጠት ኣይችሉም

9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት እቃ ዋና መስሪያ ቤት ድረስ መጥተዉ ማስረከብ አለባቸዉ ክፍያ የሚመለከት ያቀረቡት እቃ ድርጅታችን ጥራት ባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ካገኘ በሃላ በ10 ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል

10 ኩባንያዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ

መቀለ ስልክ  251914702481 ፋክስ 25134440625   ኣዲስ አበባ 251914726541 ፋክስ 251 114409636

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo