የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአድሽሁ ደላ ሳምረ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ የማማከር አገልግሎት የሚውል ‹‹Consultancy Service for general STD and HIV/AIDS Alleviation measures" ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Defence Construction Enterprise
  1. የጨረታ ቁጥር  DCE/HIV/153/2020
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ መጠን ብር 10,000.00 (አስር  ብር) መሆን አለበት::
  4. ለጨረታ የቀረበ መጠን በጨረታ ሰነድ ከተጠቀሰው ብዛት ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል::
  5. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዋጋ ብቻ ነው:: በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
  6.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብርበመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 17/2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  8. ጨረታው ጥቅምት 17/2013 .ከጠዋቱ 415 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  9.  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34/33

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖሳቁ 3414 ፋክስ ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

ድህረ ገጽ:- www.dce.et.com

ኢሜል:- INFO@dce-et.com  

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo