ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : 20/2/2013 እስከ 11 : 30
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : 20/2/2013 እስከ 4:30
ተቁ | የትራንስፖርት ዓይነት |
1 | ሎውቤድ |
2 | ሃይቤድ |
3 | ትራክ |
4 | ትራክትሬለር |
- 1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- 2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል እስከ ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መቐሌ የሚገኘው የሱር ኮንስትራከሽን ዋና ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ 12ኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሮችን ቢሮ ቁጥር 1202 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከብያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም ባንክ ከጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- 4. የጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት መቀሌ የሚገኘው ዋና ቢሮ ይከፈታል፡፡
- 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-ከደምበል ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡
መቀሌ ዋና ቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 011-558-43-78
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር