የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የ ኒሳን መኪና ኦርጅናል ቅባት /ዘይት ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ የዘመኑ ግብር የከፈላቹ የኣቅራቢነት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

Ethiopian health insurance agency

1 ዋጋዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 19/01/2013ዓ/ም ሰኣት 9፡00

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 22/01/2013ዓ/ም ሰኣት 3፡00

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 95 47/30 48 40 98 15

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo