በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ የምግብ እህል በጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

Ethiopian Seed Supply Tigray Center

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው 14/01/2013ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤት ይከፈታል።ስለዚህ ሽያጭ ኣፈፃፀሙ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት የሚፈፀም መሆኑን እየገለፅን፣ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ የጨረታ ዋጋውን 5% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን መጠን በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ 03 44 41 37 79 /09 14 72 49 90

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo