ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትም

Save the Children

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሉ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ

እ∙ኤ∙ኣ Â ከየካቲት 17/ 2016 - የካቲት 26 2016 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ የካቲት 26 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ 8፡ 30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

ድርጀቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo