በኤጄንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት መኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ነጋዴ የሆናቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

Tigray Region Mine and Energy Agency Tigray Region Biogas Programme Coordination Unit

1 የ 2012ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፣ ቲን እና የታደሰ የኣቅረቢነት ፍቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የኣቅራቢነት የጥር ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችል

3 ፕሮፎርማ የሚወጣበት ቀን 12/09/2012ዓ/ም

4 ፕሮፎርማ የሚዘጋበት ቀን 17/09/2012ዓ/ም 04፡30 ሰዓት

5 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን 17/09/2012ዓ/ም 05፡00 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 20 88 / 03 44 40 92 01

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo