ቢዘህ መሰረት
- በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቼ
- ኣግባብነት ያለዉ ኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የ ቫት ተመዝጋቢና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉ ማስረጃዋች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር ኣያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
- የጨረታዉ ማስከበርያ 3000 በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ
- ጨረታዉ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 20 ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ፅ ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በመሙላት በስም በማሸግ የጨረታ መመርያ በሚያዘዉ በመቀለ ዋና ፅቤት በሚገኘዉ የጨረታ ሳጥን አንድ ኦርጅናልን ኣንድ ኮፒ እስከ ጥር 20 2008 ዓም 8 ፡30ባለዉ ግዜ የጨረታ ሰነዱ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ እለት በዋናዉ ፅ /ቤት 9 ፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
- ተጫራቾች አሸናፊ ሁነዉ ሲገኙ በ 20 ስራ ቀናት ሕትመቱ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያለገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረዉ
- ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሁነዉ ሲገኙ በአምስት ቀን ዉስጥ መቀለ በሚገኘዉ ዋናዉ ፅቤት ዉል ማሰር የሚችሉ
- አሸናፊዎች ያሸነፉበት መፅሔት እስከ ፅ /ቤት መቀለ ትግራይ ልማት ማህበር ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
- አሰሪዎ ፅ /ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344408246 0344409923 መጠየቅ ይቻላል